▲
Abay&Tana SACCO
Home
About SACCO
Services
Security & Privacy
Contact Us
Gallery
Portal
Please Wait
Loading Dashboard...
ያግኙን
አባይ እና ጣና SACCO
ለማንኛውም ጥያቄ፣ አስተያየት ወይም ድጋፍ ያግኙን።
አድራሻ
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ
ስልክ
+251 950 181 829
+251 913 092 007
ኢሜይል
info@abaytanasacco.com
support@abaytanasacco.com
መልእክት ይላኩልን
Name
Email
Description
መልእክት ላክ
የዛሬ ቀን እና ሰዓት
የኢትዮጵያ ቀን
ነሐሴ 15, 2018
Gregorian Date
Friday, 21 August 2026
Gregorian Time
--:--:--
የኢትዮጵያ ሰዓት
--:--:--
የቅርብ ጊዜ ዜናዎች
0
ምንም ዜና አልተገኘም
አዲስ ዜና ሲጨመር እዚህ ይታያል።
SACCO ስታቲስቲክስ
አባላት
0+
ቁጠባ
0 ETB
ብድር
0 ETB
ፈጣን አገልግሎቶች
አባል ለመሆን ቅድመ ሁኔታዎች
አባል ለመሆን ቅድመ ሁኔታዎች
የአዲስ አበባ የቀበሌ መታወቂያ ማቅረብ
የማህበሩን ደንብና መመሪያ መቀበል
የመመዝገቢያ ክፍያ መክፈል
የመደበኛ ቁጠባ መጀመር
ትክክለኛ የግል መረጃ ማቅረብ
የማህበሩን ስራ ለማሳደግ መተባበር
የብድር መረጃ
የብድር ቅድመ ሁኔታ
ቢያንስ
6 ወር
በተከታታይ መቆጠብ አለበት።
25% ቅድመ ቁጠባ ያስፈልጋል።
የብድር መጠንና የመመለሻ ጊዜ
ተ.ቁ
የብድር መጠን
ጊዜ
ዋስትና
1
እስከ 50,000 ብር
12 ወር
5,000 ብር ደመወዝ ያለው ዋስ
2
51,000 - 100,000 ብር
18 ወር
7,000 ብር ደመወዝ ያለው ዋስ
3
101,000 - 150,000 ብር
36 ወር
12,000 ብር ደመወዝ ያለው ዋስ
4
151,000 - 200,000 ብር
48 ወር
16,000 ብር ደመወዝ ያለው ዋስ
5
201,000 - 300,000 ብር
60 ወር
18,000 ብር ደመወዝ ያለው ዋስ
6
301,000 - 500,000 ብር
72 ወር
ካርታ ወይም
ሊብሬ
7
501,000 - 700,000 ብር
84 ወር
ካርታ ወይም
ሊብሬ
8
701,000 - 1,000,000 ብር
96 ወር
ካርታ ወይም
ሊብሬ
9
ከ1,000,000 ብር በላይ
144 ወር
ካርታ ወይም
ሊብሬ
የብድር ወለድ፡ 13% በዓመት
ምሳሌ:
100,000 ብር ብድር
25,000 ብር
ቅድመ ቁጠባ ያስፈልጋል።
የዋስትና መስፈርት
ተገቢ ዋስትና ማቅረብ አለበት።
ዋስ ተቀባይነት ያለው ሰው መሆን አለበት።
ዋስ የብድር ግዴታ ኃላፊነት ይወስዳል።
የዋስ ሰነዶች ከማመልከቻ ጋር ይቀርባሉ።
ፎርሞች እና ሰነዶች
የሚወርዱ ፎርሞች እና ሰነዶች
የማህበሩ መተዳደሪያ ደንብ
የማህበሩ መመሪያ
የብድር መመሪያ
የአባልነት ማመልከቻ ቅጽ
የብድር ማመልከቻ ቅጽ
ያግኙን (Contact Us)
የስራ ማስታወቂያ
አሁን ምንም የስራ ቅጥር የለም
አዲስ የስራ እድል ሲኖር እዚህ ይታያል።
የደንበኛ ድጋፍ
24/7 የደንበኛ ድጋፍ
አሁን ይደውሉ
አድራሻ
2nd Floor, Chernet Building, French Legation Square, Addis Ababa, Ethiopia
+251 950 181 829
info@abaytanasacco.com