Please Wait
Loading Dashboard...

አባይ እና ጣና ኃ.የተ.መ.ቁ.ብ/ኅብረት ማህበር

የአባላት የገንዘብ ሕይወትን የሚያሻሽል ዘመናዊ የትብብር ማህበር

በዲጂታል ቴክኖሎጂ የተደገፈ የቁጠባ፣ የብድር እና የፋይናንስ መፍትሄዎችን ለአባላቶቻችን እናቀርባለን።

ስለ እኛ

አባይ እና ጣና ኃ.የተ.መ.ቁ.ብ/ኅብረት ማህበር የአባላትን የኢኮኖሚ አቅም ለማሳደግ የተቋቋመ ዘመናዊ የህብረት ስራ ማህበር ነው።

የቤት ግንባታ፣ የመኪና ግዢ፣ የግል ልማት እና ሌሎች ፋይናንስ ፍላጎቶችን በተመጣጣኝ የብድር አገልግሎት እንዲያሳኩ እንረዳለን።

ያግኙን

+251 950 181 829

info@abaytanasacco.com


አባይ እና ጣና ኃ.የተ.መ.ቁ.ብ. ኅብረት ማህበር

የተቋሙ ዓላማ፣ ግብ፣ ራዕይ፣ ተልዕኮ እና እሴቶች

የተቋሙ ዓላማ


የህብረተሰቡን የፋይናንስ አቅም በማሳደግ የአባላትን የኢኮኖሚና የማህበራዊ ኑሮ ማሻሻል ነው።

የተቋሙ ግብ


የህብረተሰቡን ተቀማጭ በማሰባሰብ የፋይናንስ አቅም ማሳደግና የአባላትን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ።

ራዕያችን


በ2022 ዓ.ም. የአባላትን የገንዘብ አቅም በማሳደግ በአገር አቀፍ ደረጃ ተመራጭ የቁጠባና ብድር ተቋም ሆኖ መታየት።

ተልዕኳችን


ለአባላት አስተማማኝ፣ ቀልጣፋና ተደራሽ የፋይናንስ አገልግሎት በመስጠት፣ የቁጠባ ባህልን በማጎልበትና የኢኮኖሚ እድገትን በመደገፍ የአባላትን ተጠቃሚነት ማሳደግ።

እሴቶቻችን (Values)


ግልጽነት
አስተማማኝነት
ለአባላት ቅድሚያ መስጠት
መተባበር
ኃላፊነት መውሰድ
ውጤታማነት