Please Wait
Loading Dashboard...
የቅርብ ጊዜ ማስታወቂያዎች
📢 የአባላት አጠቃላይ ስብሰባ ጥሪ

📢 የስብሰባ ጥሪ ለተከበራችሁ የማህበሩ አባላት፣ በ01/13/2018 ዓ.ም የሚካሄደውን የማህበራችን አጠቃላይ ስብሰባ በተመለከተ ሁላችሁም በሰዓቱ እንድትገኙ በክብር እንጠራችኋለን። አጀንዳዎች የ2016 እና 2017 ዓ.ም የኦዲት ሪፖርት ይቀርባል። የ6 ዓመት የሥራ እንቅስቃሴ ሪፖርት ይቀርባል። የ2019 ዓ.ም ዕቅድ ይቀርባል። አዲስ የሥራ አስፈጻሚዎችና የኮሚቴ አባላት ምርጫ ይካሄዳል። 📍 አድራሻ፡ ፈረንሳይ ለጋሲዮ አደባባይ፣ የካ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ፣ የቀድሞው ካራ ማራ ት/ቤት አዳራሽ። 🕒 ሰዓት፡ ጠዋት 2፡30 ማሳሰቢያ፡ ሁሉም አባላት በሰዓቱ እንዲገኙ በአክብሮት እየገለፅን በእለቱ ያልተገኙ አባት ቅጣቱ 500.00መሆኑን እንገልፃለን ።

መልክቱ የተላለፈበት ቀን
የኢትዮጵያ ቀን: ነሐሴ 26, 2018
Gregorian: 01 Sep 2026

አባይና ጣና ቁጠባና ብድር ህብረት ሥራ ድርጅት

የተቋሙ ዋና ዋና አፈጻጸሞች

0 +

ጠቅላላ አባላት

0

ብር (ETB)

ጠቅላላ ቁጠባ

0

ብር (ETB)

የተሰጠ ብድር

7+

ዓመት ልምድ

ዋና አገልግሎቶቻችን

ለአባላት የምንሰጣቸው አገልግሎቶች


የአባላት አስተዳደር

ምዝገባ፣ መረጃ ማስተካከያ እና የአባላት ክትትል።


ቁጠባና ብድር

ፈጣን የቁጠባ እና የብድር አገልግሎቶች።


ሪፖርትና ትንተና

የፋይናንስ ሪፖርቶች እና የአፈጻጸም ትንተና።